id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
21756
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%89%A3%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8B%B3%20%E1%88%88%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8B%AB%E1%8D%8D%E1%8A%95%E1%8C%AB%20%E1%8A%A5%E1%8B%B5%E1%8D%8D%20%E1%88%88%E1%8A%A5%E1%8C%85%20%E1%8B%A8%E1%8B%88%E1%8D%8D%E1%8C%AE%20%E1%8A%A5%E1%8B%B3%20%E1%88%88%E1%88%98%E1%8C%85
ያባት እዳ ለልጅ ያፍንጫ እድፍ ለእጅ የወፍጮ እዳ ለመጅ
ያባት እዳ ለልጅ ያፍንጫ እድፍ ለእጅ የወፍጮ እዳ ለመጅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያባት እዳ ለልጅ ያፍንጫ እድፍ ለእጅ የወፍጮ እዳ ለመጅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
18034
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%AB%E1%89%B2%E1%89%B5%20%E1%8D%B3%E1%8D%B0
የካቲት ፳፰
የካቲት ፳፰፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፸፰ተኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፷፫ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፹፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና በዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፹፯ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፰፻፺፩ ዓ/ም - የባየር መድኀኒት ኩባንያ አስፒሪን የተባለውን መድኀኒት በንግድ-ስም አስመዘገበ። ፲፱፻፬ ዓ/ም - የኖርዌይተወላጁ ሮልድ አሙንድሰን ከነጉዞተኞቹ ደቡብ ዋልታ ላይ እንደደረሱ ይፋ ተደረገ። ፲፱፻፷፩ ዓ/ም - ዕመት ጎልዳ ሜይር በ፸ ዓመት ዕድሜያቸው የእስራኤል የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ኾነው ተመርጡ። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
18883
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%8B%9D%E1%8B%AB%20%E1%8D%AB
ሚያዝያ ፫
ሚያዝያ ፫፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፲፫ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፰ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፶፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፶፪ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፰፻፷ ዓ/ም - የስቅለት ዓርብ ዕለት በ ሎርድ ናፒዬር የሚመራው የእንግሊዝ ሠራዊት እና የዓፄ ቴዎድሮስ ሠራዊት በመቅደላ ተራራ ሥር በምትገኘው እሮጌ በምትባል ሥፍራ ላይ ጦርነት ገጥመው የዓፄ ቴዎድሮስ የጦር አዛዥ የነበሩት ፊታውራሪ ገብርዬ ሞቱ። ፲፱፻፵፬ ዓ/ም - የአዲስ አበባው ሊሴ ገብረ ማርያም ትምሕርት ቤት ተመረቀ፡፡ ፲፱፻፷ ዓ/ም - የአሜሪካ ፕሬዚደንት ሊንደን ጆንሰን ጥቁር አሜሪካውያን ላይ የነበረውን የመኖሪያ ቤት ጭቆና ሕገ-ወጥ የሚያደርግ የሰብዓዊ መብት ሕግ አጽድቀው ፈረሙ። ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ዶክቶር ምናሴ ኃይሌ ስለ ጋራ ጉዳዮች ለመወያየት የሰሜን አፍሪቃ አገሮችን መጎብኘት ጀመሩ። ፲፱፻፸፩ ዓ/ም - በታንዛኒያ መንግሥት ድጋፍ የተንቀሳቀሱ የኡጋንዳ ታጋዮች የአገሪቱን በትረ-ሥልጣን ከአምባ ገነኑ ኢዲ አሚን እጅ ፈልቅቀው ጨበጡ። አሚን ሸሽቶ ወደሊቢያ ኮበለለ። ዕለተ ሞት ፲፰፻፷ ዓ/ም - የዓፄ ቴዎድሮስ የጦር አዛዥ የነበሩት ፊታውራሪ ገብርዬ ከእንግሊዝ ሠራዊት ጋር በተደረግ ውጊያ እሮጌ ላይ ሞቱ። ፲፱፻፫ ዓ/ም - የልጅ ኢያሱ ሞግዚት የነበሩትራስ ቢትወደድ ተሰማ ናደው አልፈው በደብረ ሊባኖስ ተቀበሩ። ዋቢ ምንጮች መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፣ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት - የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)
22599
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AC%E1%89%B5
ሬት
ሬት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ወገን ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ደማቅ ቢጫና ቀይ አበቦች አሉት። ብዙ ዝርያዎች አሉ፤ ከሁሉ የታወቀው ወይም «እውነተኛ ሬት» ነው። አልጌ ብዙ ጊዜ «ቃጫ» ሲባል፣ ቃጫ በደንብ የሌላው ተክል ስም ነው። የሴት ሬት ወንድ ሬት በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ብዙ ዝርያዎች በኢትዮጵያ አሉ። ለአፍሪካ፣ ማዳጋስካር፣ አረቢያ ኗሪ ናቸው፤ አሁንም ተክሎቹ በተለይም እውነተኛ ሬት የትም አገር ይገኛሉ። የተክሉ ጥቅም ወፍራም ቅጠሉ ሆድን የምታነጻ መድሃኒት ነው፣ ትኩሳትንም ያቀዝቅዛል፣ የጣፊያና የጉበት ችግሮች፣ የጉልበት ችግሮችም፣ ለማከም ይጠቀማል። ፈሳሹ ደግሞ ለዓይን ሕክምና ተጠቅሟል። ስለ መራራነቱ እናቶችም ለሕሳናት ጡት ማስወጫ ተጠቅመውታል። የተከተፈ እሬት በጨው ለፍየልና ለበግ ማለፊያ መኖ ይሠራል። ውጡም እንደሚያስቀምጥ መድሃኒት ይቆጠራል። በተለይ በአለም ዙሪያ ዕውነተኛ ሬት ለቆዳ ችግሮች እንደ መቃጠሎች እንዲረዳ ይታመናል። በደባርቅ በተደረገ ባህላዊ ህክምና ጥናት ዘንድ፣ አንድ የኢትዮጵያ ዝርያ የእሬት ሥር ተደቅቆ በማር ተቀላቅሎ ተፍሎም ለ፫ ቀን ለመሳል ይወሰዳል። እንዲሁም የዚህ ዝርያ የቅጠሉ ውጥ ለአህያ ኪንታሮት መታገስ ይለጠፋል። የኢትዮጵያ እጽዋት
37311
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%83%E1%88%98%E1%8B%B5%20%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%8A%95
መሃመድ አማን
መሐመድ አማን በመካከለኛ ርቀት በተለይ በ፰ መቶ ሜትር የሩጫ ውድድር የሚሳተፍ ኢትዮጵያዊ ነው። በሐገራችን አቆጣጠር ጥር ፪ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም በአሰላ ከተማ የተወለደው መሃመድ እ.ኤ.አ በ2009 እና 2011 የአፍሪካ ታዳጊ አትሌቶች ውድድሮች ላይ በ800 ሜትር አሸናፊ መሆን ችሎ ነበር። በለንደን ኦሎምፒክስ ተሳትፎ የነበረው መሃመድ ሁለት ዙር ማጣሪያዎችን አልፎ ለፍጻሜ ውድድር በማለፍ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ አትሌት ለመሆን በቅቷል። በፍጻሜው ውድድር ሜዳልያ ሰንጠረዥ ውስጥ መግባት ባይችልም የራሱን እና የኢትዮጵያን ክብረ-ወሰን በማሻሻል ነበር ውድድሩን ያጠናቀቀው። ከኦሎምፒክስ በኋላ በተከፈተው የዳይመንድ ሊግ ውድድር የተሳተፈው መሃመድ በዙሪክ በተካሄደ የ800ሜትር ውድድር ላይ የዓለም ሪከርድ ባለቤቱን ኬንያዊ ዴቪድ ሩሺዳን ቀድሞ በመግባት አሸናፊ ሆኗል። በዚህም ውድድር የራሱን እና የኢትዮጵያን ሪከርድ በማሻሻል ነው ያጠናቀቀው። የውድድር ሪከርድ ምርጥ ሰዓት የኢትዮጵያ አትሌቶች
22099
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8B%8D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%82%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8A%A8%E1%8D%8D%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%8C%A3%E1%88%9D
ድሀ የሚበላው እንጂ የሚከፍለው አያጣም
ድሀ የሚበላው እንጂ የሚከፍለው አያጣም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድሀ የሚበላው እንጂ የሚከፍለው አያጣም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22501
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%88%8B%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB%20%E1%88%95%E1%8B%9D%E1%89%A5%20%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%8C%85%E1%89%B5
የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት
የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ነው። በምርጫ 2003 የተሳተፉ የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች
14053
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8A%95%E1%88%98%E1%89%A3%E1%88%AB%E1%8C%88%E1%88%B2
ኤንመባራገሲ
ኤንመባራገሲ (ወይም መ-ባራገሲ፣ ኤን-መን-ባራገ-ሲ፣ ኤንመባራጊሲ) በ24ኛው ክፍለ ዘመን አክልበ. ግድም የኪሽ ንጉሥ (ሉጋል) በሱመር ነበረ። በሱመር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ፣ «የኤላምን ጦር ያጠፋው» ሲባል 900 ዓመታት ከነገሠ በኋላ በኡሩክ ንጉሥ በዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ እጅ እንደ ተማረከ ይላል። እንዲያውም ከ2384-2383 ዓክልበ. ያሕል በኪሽ ላይ እንደ ነገሠ ይመስላል። የኤንመባራገሲ መንግሥት ለመስጴጦምያ መጀመርያው በሥነ ቅርስ የተረጋገጠው ነው። በኒፑር ከተማ ፍርስራሽ ስሙ በአራት የአልቤስጥሮስ ስብርባሪ ላይ «መባራግሲ ሉጋል ኪሽ» ተብሎ ተገኝቷል፤ እርሱም በዚያ ከተማ መጀመርያውን ቤተ መቅደስ እንዳሠራ የቱማል ዜና መዋዕል የተባለው ሱመርኛ ሰነድ ይለናል። የኤንመባራገሲ ስም እንደገና በ«ቢልጋመሽና አጋ» (ከሱመርኛው የጊልጋመሽ ትውፊት አንድ ምዕራፍ) ይገኛል፤ በዚህ ጽላት ኡሩክን የከበበው የኪሽ ንጉሥ አጋ አባት ይባላል። የአጋ መንግሥት ደግሞ ከሥነ ቅርስ ተረጋግጧል። የሱመር ነገሥታት ዝርዝር እና የቱማል ዜና መዋዕል በዚህ ይስማማሉ፤ በሁላቸው ዘንድ የኤንመባራገሲ ተከታይ ልጁ አጋ ነው ይላሉ። የኪሽ ንጉሥ ኤንመባራገሲ በኡሩክ ንጉሥ በዱሙዚድ እጅ ከተማረከ፣ ከዚያም የዱሙዚድ ተከታይ ጊልጋመሽ ከልጁ ከአጋ ጋር ከታገለ፣ እንግዲህ የኡሩክ ነገሥታት ዱሙዚድና ጊልጋመሽ ታሪካዊ ኅልውና እንደነበራቸው መገመት ይቻላል። በኋላ ዘመን፣ የኡር ንጉሥ ሹልጊ በጻፈ መዝሙር ጊልጋመሽን በማመስገን ሲሄድ፣ ጊልጋመሽ እራሱ ኤንመባራገሲን የማረከውና ያሸነፈው ነበር ይላል። ይህ ግን ከሌላው ምንጭ ጋር አይስማማም፤ ኤንመባራገሲ የተማረከው ጊልጋመሽን በቀደመው በዱሙዚድ መሆኑ ስለሚባል። በጊልጋመሽ ትውፊት በሌላ ምዕራፍ፣ ጊልጋመሽ «እኅቱን» ኤንመባራገሲ ለአስፈሪው አውሬ ለሁምባባ እንደ ሚስት ያቀርባል። ስለዚህ ስለ ኤንመባራገሲ ጾታ ትንሽ ክርክር ቢነሣም፣ በአብዛኛው ዘንድ ይህ ለቀልድ የተጻፈው አይቀርም። የውጭ መያያዣዎች - «ጊልጋመሽና አጋ» ( የሱመር ነገሥታት
20759
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%88%88%E1%8B%88%E1%88%B0%E1%8B%B0%E1%8B%8D%20%E1%8D%8D%E1%88%88%E1%8C%8B%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8B%8D%E1%88%9D
ውሀ ለወሰደው ፍለጋ የለውም
ውሀ ለወሰደው ፍለጋ የለውም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ውሀ ለወሰደው ፍለጋ የለውም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
13617
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%BB%E1%89%BA%20%E1%89%B3%E1%8B%B0%E1%88%B0
ቻቺ ታደሰ
ቻቺ ታደሰ የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ስትሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ትታወቃለች። የህይወት ታሪክ የስራ ዝርዝር የኢትዮጵያ ዘፋኞች
14302
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%89%A5%E1%88%8D%E1%8C%A5%20%E1%8A%91%E1%8C%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%8B%B0%E1%89%85
ሁለት ብልጥ ኑግ አያደቅ
ሁለት ብልጥ ኑግ አያደቅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት ብልጥ ኑግ አያደቅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21015
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%A8%20%E1%8C%A5%E1%8D%89%20%E1%89%A0%E1%88%B5%E1%88%9D%20%E1%8B%AD%E1%8B%B0%E1%8C%8D%E1%8D%89
የልጅ መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ
የልጅ መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የልጅ መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትርጉሙ መልከ ጥፉን ፉንጋን ልጅ በጥሩ ስም ማሳመር ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
44795
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8A%E1%8C%8C%E1%88%AC%E1%8A%95%E1%88%B4%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%B3%E1%88%B5%20%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%89%A5
ፊጌሬንሴ እግር ኳስ ክለብ
ፊጌሬንሴ እግር ኳስ ክለብ (ፖርቱጊዝኛ፦ ) በፍሎሪያኖፖሊስ፣ ብራዚል የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የብራዚል እግር ኳስ ክለቦች
14309
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8D%8E%E1%89%BD%20%E1%89%A3%E1%8B%AD%E1%8A%93%E1%8A%A8%E1%88%B1%20%E1%8B%AD%E1%8A%93%E1%89%80%E1%88%B1
ሁለት አፎች ባይናከሱ ይናቀሱ
ሁለት አፎች ባይናከሱ ይናቀሱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት አፎች ባይናከሱ ይናቀሱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት አፎች ባይናከሱ ይናቀሱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ባይጐዳዱም በጥቂቱ በሞካከራቸው የማይቀር ይሆናል። ምንጭ፦ አዲሱ የምሳሌያዊ አነጋገሮች መጽሐፍ ፣ ገጽ 13 ተረትና ምሳሌ
16961
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%8C%85%E1%89%B6%20%E1%8A%A8%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%8C%A0%E1%8C%8D%E1%89%A0%E1%8A%9D%20%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%8A%AA%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%8B%B5%20%E1%8B%AD%E1%88%AB%E1%89%A0%E1%8A%9D
ፈጅቶ ከሚያጠግበኝ እስኪበርድ ይራበኝ
ፈጅቶ ከሚያጠግበኝ እስኪበርድ ይራበኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጊዜያዊ ጥጋብን ከማግኘት...ትንሽ መቆየት መደብ :ተረትና ምሳሌ
20008
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AE%E1%88%90%E1%8A%95%E1%88%B5%20%E1%89%A4%E1%89%B0%E1%88%98%E1%8C%BB%E1%88%95%E1%8D%8D%E1%89%B5
ዮሐንስ ቤተመጻሕፍት
ዮሐንስ ቤተመጻሕፍት በፋሲልደስ ልጅ በቀዳማዊ አጼ ዮሐንስ የተገነባ ቤተመጻሕፍት ሲሆን በፋሲል ግቢ ይገኛል። ፋሲል ግቢ ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ
20318
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%89%81%E1%88%AB%E1%88%AA%E1%89%B5%20%E1%8B%9D%E1%88%86%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8A%AD%E1%88%8D%20%E1%89%A5%E1%88%8B%20%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%8A%95%E1%8C%A5%E1%89%83%20%E1%88%9E%E1%89%B0%E1%89%BD
እንቁራሪት ዝሆን አክል ብላ ተሰንጥቃ ሞተች
እንቁራሪት ዝሆን አክል ብላ ተሰንጥቃ ሞተች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
50752
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%A8%E1%8A%96%E1%8B%8E
ተረኖዎ
ተረኖዎ () የቡልጋሪያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 73,700 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የአውሮፓ ከተሞች
50400
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%88%8B%E1%8C%85
ቅላጅ
በአማራ ክልል በአዊ ዞን በዚገም ወረዳ የምትገኘዋን የቅላጅ ከተማ ታሪካዊ አመሠራረትና አጠቃላይ ገፅታ በከፊል የከተማ ታሪካዊ አመሰራረት ኢትዮጵያ ሀገራችን ቀደምነት ታሪክ ካለቸው ከተሞች አመሰራረት ከታየባቸው ሀገሮች አንዷ ነች። ነገር ግን ኢትዮጵያ ቀደምነት ያላቸው ከተሞች የታዩበት ሀገር ትሁን እንጂ ከራሷ የእድገት ሁኔታ ጋር በተያየዘ የከተሞች እድገት እስከ 20ኛው ክፍለ ዘመን የመጀመሪያ ድረስ ከዚህ ግባ በሚባል አልነበረም። ነገር ግን ስልጣኔ ወደ ሀገራችን መግባት ከጀመረበት ከ19ኛው ክፍለ ዘመን ማብቄያ አካባቢ ጣሊያን ሀገራችን ከወራራበት ጊዜ ጀምሮ በርካታ ከተሞች መቆራቆር እንደ ጀመሩና እድገታቸውም በዚያው ልክ እያደገ እንደሄደ የተለያዩ ጥንታዊ ፅሑፎች ያስረዳሉ። ታሪክን ማወቅ ያለፈው ትውልድ የሰራቸውን መልካም ነገሮችን ቀምሮና የአሁኑና ሞች ትውልድ በአግባብ እንዲጠቅምባቸው ለማድረግ መጥፎዎች ደግሞ ታሪክ ሁነው እንዲቀሩ ለማድረግ ይረዳል። ከዚህ አንፃር የቅላጅ ከተማን ቀደምት ታሪክ በመደሰስ ከተማዋ የት ተነስተ የት እንዳደረሰች በታሪኩ መዘክርነትነት የመቀመጥ ቅርስ ማስቀመጥ ታሪክን ለማወቅና ወደ ፊት በከተማዋ ላይ ሰፋ ያለ ጥናት ለሚዘጋጅ መነሻ እንዲሆን ለማሳወቅ የፅሑፍ ማስረጃ ከሀገር ሽማግሌዎች በመጠየቅና ውይይት ማድረግ የከተማዋን ታሪክ ለመደሰስ ሞክረናል። ከተማዋ እንቅስቃሴ የጀመረችው በንግስት ዘውዲቱ ዘመነ መንግስት ቢሆንም በይፋ የተመሰረተችው ግን በአፄ ኃይለ ስላሴ ዘመነ መንግስት የዚገም ምክትል ወረዳ ገዢ በነበሩበት በፊታውራሪ ደረሶ ተሰማ በ1925 ዓ/ም እንዳሆነ አረጋዊያን ያስረዳሉ። በዝርዝር ታሪኳም እንዲህ ነው። የዚገም ግዛት በምስራቅ በኩል ከዳሞት ግዛት ጋር ይወስን ነበር። በሁለቱም ግዛቶች ድንበር ጫፍ ላይ ደግሞ አካኮ የምትበል ገበያ ነበረች። ይህች ገበያ በርካታ ገቢ የተገኘው ከዚገም እና ከዳሞት ግዛት እየመጡ ይገበያዩበት የነበረች ሲሆን በሁለቱም ድንበርተኞች አጎራባች ግዛቶች ማዕከል በሚነሳ ግጭት/አለማግባባት/ ዳሞቶች ገበያ መጠው የዚገም ሰው ገድሎ ድንበራቸው ቅርብ ስለነበረ ወደ ዳሞት ግዛት ይገባሉ። ዚገሞች ከሠው ግዛት ቢገቡ የሰው ግዛት ጥሶ ለገቡ ዋስትና የለም። የዚገሞች እንዲህ ከዳሞት የመጣን ገበያተኞች ገድሎ ወደ ራሳቸው ግዛት ይመጣሉ። ዳሞቶች የሰው ግዛት ጥሶ ቢገቡ ከላይ የተጠቀሰው ዕጣ ይገቡና ሟቹ ካልሆነም የአካኮ ገበያ በድንበር ላይ መሆን ከገበያ ማዕከልነት ባለፈ የግጭት ማዕከል የሆነችው ከመምጣቷ ፊታውራሪ ደረሶ ተሰማ ገበያውን ከነበረችበት በመነሳት እና ማክሰኞ ትውል የነበረችውን የማቻ ገበያ በአንድ ላይ በማድረግ አሁን ዋና ገበያው ከሚገኝበት የከተማዋ ደቡብ ጫፍ ላይ ቅዳሜ ቅዳሜ ቀን እንዲውል አድርጓል። በ1925 ዓ/ም ገበያውን እንደመሰረቱትና ከተማዋ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ በይፋ እንደተመሰረተችው የከተማዋ ዕድ ጠቢብ አዛውንቶች በሰፊው ያስረዳሉ። ከተማዋም ከተመሰረተች ጊዜ ጀምሮ ምክትል ግዢ ደረጃነትን ይዛ እንደነበረች የፓርላማ ተወካይ እንደነበሩት ያስረዳሉ። የዚገም ምክትል ግዢ የነበሩት ፊታውራሪ ደረሶ ተሰማ ልጅ ልጅ ተሰማ ደረሶ ቅላጅ ከተማ የመጀመሪያ የፓርላማ ተወካይ ሁነው እንደተመረጡም አዛውንቶች በትዝታ ያስታውሳሉ። አማራ ክልል
31082
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%B9%E1%88%AD-%E1%89%A4%E1%88%8D-%E1%8A%92%E1%88%B8%E1%88%B9
አሹር-ቤል-ኒሸሹ
አሹር-ቤል-ኒሸሹ ከ1418 እስከ 1409 ዓክልበ. ድረስ ያሕል የአሦር ገዥ ነበረ። ለ9 አመታት እንደ ገዛ በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ላይ ተመዘገበ። የአሦር ነገሥታት
14034
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%8C%88%E1%8A%93
በገና
በገና በተወጠሩ ክሮች የሚሰራ የኢትዮጵያ የሙዚቃ መሳሪያ ነው። በገና ሌላው ስሙ በግዕዝ እንዚራ ተብሎ ይጠራል። ቁመቱ ረዘም ገበታው ሰፋ ያለ ከ 90 ሳንቲ ሜትር እስከ 140 ሳንቲ ሜትር ርዝመት ያለውና 10 ጅማቶች (አውታሮች) ያሉት ጥንታዊ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የመንፈሳዊ መሳርያ ነው። ሳጥኑ፣ ምሰሶዎቹ፣ ብርኩማውና ቀምበሩ ከንጨት የሚሰሩ ናቸው። አውታሮቹም ከጅማት ይሰራሉ። ሳጥኑ በበግ ወይም በከብት ቆዳ ይሸፈናል። ድዝና ጥዝ እንዲል 10 ቁርጥራጭ ቆዳዎች በብርኩማውና በአውታሮቹ መካከል ይስተካከላሉ። ቀምበሩ የእግዚአብሔር ምሳሌ (ምልክት) ነው። ምሰሶዎቹ በስተቀኝ የቅዱስ ሚካኢል በስተግራ የቅዱስ ገብርኢል ምሳሌዎች (ምልክቶች) ናቸው። ጅማቶቹ (አስሩ አውታሮች) የአስርቱ ቃላት ኦሪት ምሳሌ (ምልክት) ናቸው። የድምጽ ሳጥኑ (ገበታው) የእመቤታችን ምሳሌ ነው። ብርኩማው የሙሴ አስርቱን ትዕዛዛት የተቀበለበት የደብረ ሲና መሳሌ ነው። በገና ወደ ኢትዮጵያ የገባው ከክርስቶስ ልደት በፊት በቀደምት የኢትዮጵያ ነገስታት በኩል ሲሆን በቅርብም ከነበሩ ነገስታት አጼ ምኒልክና አጼ ቴዎድሮስ በገና ይደረድሩ እንደ ነበር ይነገራል። ዜማዊ ባህርዩ የበገና ዜማ በአብዛኛው ለፈጣሪያችን ምስጋና ፀሎት ለማቅረብና ባጫጭር ዜማዎች የዚህ አለም አላፊነትን የሚናገር ሰዎችን ለበጎ ሥራ የሚቀሰቅስ ወደ ንስሐ የሚጠራ ለመንፈሳዊ አገልግሎት የሚጠቅም ነው። መደብ : የኢትዮጵያ ሙዚቃ መሳሪያዎች
12614
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%82%E1%88%9A%20%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%89%B0%E1%88%AD
ጂሚ ካርተር
ጀምስ ኧርል ጂሚ ካርተር (እ.አ.አ. በኦክቶበር1፣ 1924 ተወለዱ) ከእ.አ.አ. 1977 እስከ 1981 ባለው ጊዜ ውስጥ 39ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በመሆን አገልግለዋል። የአሜሪካ መሪዎች
46850
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%8D%20%E1%8A%A6%E1%8D%8D%20%E1%88%9B%E1%8A%95
አይል ኦፍ ማን
አይል ኦፍ ማን («የማን ደሴት») ከኢንግላንድና ከስሜን አይርላንድ መካከል የሚገኝ የዩናይትድ ኪንግደም ራስ-ገዥ ደሴት ግዛት ነው። ዩናይትድ ኪንግደም
11283
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%95%E1%8D%92%E1%88%B5
ዋንፒስ
ዋንፒስ (በጃፓንኛ: ) የሚባል ጃፓን የተፈጠረ አንሜ ድራማ ነው። ሉፊ የሚባል የአስራ ሰባት አመት ሌባ ወጣትን የሚከተል ትከታታይ የወጣቶች ካርቶን ፊልም ነው። ተከታታይ ፊልሞች የቴሌቪዥን ትርዒት
31472
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8B%E1%8B%8D
ጋው
ጋው (ቻይንኛ፦ ) በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር። አባቱን ኮንግ ጅያን ተከተለው። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገበው እንዲህ ነው፦ በመጀመርያው ዓመት የጨወይ አለቃ ወደ ቦታው መለሰው። በ፫ኛውም ዓመት አረፈ። የሥያ ሥርወ መንግሥት
43927
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A9%E1%89%B2%E1%8A%AD-%E1%8A%A2%E1%8A%95%E1%88%B9%E1%88%BA%E1%8A%93%E1%8A%AD
ኩቲክ-ኢንሹሺናክ
ኩቲክ-ኢንሹሺናክ (አካድኛ፦ ፑዙር-ኢንሹሺናክ) ከ2013 እስከ 1979 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአዋን (ኤላም) ንጉሥ ነበረ። ስሙ በአዋን ነገሥታት ዝርዝር መጨረሻው ሲሆን ዘመኑ በአንዳንድ ቅርሶች ይታወቃል። መጀመርያ በአካድ ንጉሥ ሻርካሊሻሪ ዘመን የሱሳ አገረ ገዥ ነበር። ከሻርካሊሻሪ ዕረፍት በኋላ ግን ብሔራዊ ቀውስ በአካድ ተነሣና ኩቲክ-ኢንሹሺናክ ነጻነት አዋጀ። በአካድ ዘመን የመንግሥት ይፋዊ ቋንቋ አካድኛ ሆኖ ነበር፤ ኩቲክ-ኢንሹሺናክ ግን ኤላምንኛን መለሠ፤ አዲስ ጽሕፈት ደግሞ አስገባ። በቅርብ ጊዜ ውስጥ የአካድ ኃይል ደከመ፤ ጉታውያን መስጴጦምያን ወረሩ። በሱመር ደቡብ ያሉት ከተሞች ዑር፣ ኦሬክና ላጋሽ ነጻነታቸውን አዋጁ። ኩቲክ-ኢንሹሺናክ በአንድ ዘመቻ ወደ መስጴጦምያ ገብቶ ኤሽኑናንና አካድን ያዘ። በኋላ የላጋሽ ንጉሥ ጉዴአ እና የዑር ንጉሥ ኡር-ናሙ አሸነፉት። በኩቲክ-ኢንሹሺናክ ዕረፍት ኤላም ለጊዜው በሦስት ክፍሎች (ሱሳ፣ አንሻን፣ ሲማሽኪ) ተሰበረ። ከኩቲክ ኢንሹሺናክ ዘመን የታወቁት ቅርሶች ማሳያ የፋርስ ታሪክ
18660
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%96%E1%88%8D%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%88%B0%E1%8A%95
ፖል አንደርሰን
ፖል አንደርሰን ከእ.አ.አ. 1926 እስከ 2001 የኖረ ታዋቂ አሜሪካዊ ደራሲ ነው። በዋናነት እንግሊዝኛ: በተሰኘው ስራው ይታወቃል። የአሜሪካ ጸሓፊዎች
12546
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%84%E1%88%9D%E1%88%B5%20%E1%89%A5%E1%88%AB%E1%8B%8D%E1%8A%95
ጄምስ ብራውን
ጄምስ ብራውን (ሚያዝያ ፳፭ ቀን ፲፱፻፴፫ ዓ/ም እስከ ታኅሣሥ ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ/ም) አሜሪካዊ ዘፋኝ እና የመዝናኛው ዘርፍ ባለሙያ ነበር። "" ወይም ሶውል ተብሎ በሚጠራው የሙዚቃ አይነት የሚታወቀው ብራውን 'የሶውል ክርስትና አባት' () እየተባለ ይጠራ ነበር። ብራውን የተወለደው ባርንዌል በተባለች በደቡብ ካሊፎርኒያ ውስጥ በምትገኝ ከተማ፣ ውስጥ ሚያዝያ ፳፭ ቀን ፲፱፻፴፫ ዓ/ም ሲሆን በደረሰበት የልብ ሕመም የተነሳ ታኅሣሥ ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ሲሞት በአቅራቢያው ከነበሩት ሰዎች በተገኘው መረጃ «ዛሬ እሄዳለሁ» የሚል ሐረግ እና ሦስት ረጃጅም እና ፀጥታ የሰፈነባቸው ትንፋሾችን አሰምቶ ነበር። የአሜሪካ ዘፋኞች
12136
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%88%A8%E1%8A%A2%E1%88%89
ወረኢሉ
ወረኢሉ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ነው። ከተማው የተቆረቆረው በአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ሲሆን የቆረቆሩትም ራሳቸው ንጉሱ እንደሆኑ ይነገራል። ለአድዋ ጦርነት የክተት አዋጅ በታወጀበት ወቅት ንጉሱ ሰራዊታቸውን የሰበሰቡት በዚህ ከተማ ነው። ከተማው ከደሴ 91 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገናል። የኢትዮጵያ ከተሞች የኢትዮጵያ ወረዳዎች
49508
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%8D%E1%89%A3%20%E1%88%B5%E1%8D%8D%E1%88%AD
ተልባ ስፍር
ተልባ ስፍር ማለት በቃሉ የማይገግኝ፣ ሙልጭልሽ ሰው። ኣለች ሸርተት ሸርተት እንደ ተልባ ስፍር። ፈሊጣዊ አነጋገር
31138
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A6%E1%8B%8D%E1%88%8D
ቦውል
ቦውል በኮሪያ የነገሠ ንጉሥ ነበር። ዋቢ መጽሐፍት የኮሪያ ነገሥታት
21207
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%89%BB%E1%88%8D%20%E1%8C%A0%E1%88%8B%E1%89%B5%20%E1%8A%A8%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%8C%85%20%E1%8B%AD%E1%89%86%E1%8C%A0%E1%88%AB%E1%88%8D
የማይቻል ጠላት ከወዳጅ ይቆጠራል
የማይቻል ጠላት ከወዳጅ ይቆጠራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማይቻል ጠላት ከወዳጅ ይቆጠራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21075
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%98%E1%8A%AD%E1%89%B0%E1%8B%8D%20%E1%8C%8B%E1%88%BB%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8C%A0%E1%8C%8B%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8B%8B%E1%88%BB%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8B%8D%E1%88%9D
የሚመክተው ጋሻ የሚጠጋበት ዋሻ የለውም
የሚመክተው ጋሻ የሚጠጋበት ዋሻ የለውም የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሚመክተው ጋሻ የሚጠጋበት ዋሻ የለውም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12516
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8E%E1%88%B5%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%88%B5
ፎስፈረስ
ፎስፈረስ ንጥረ ነገር ሲሆን ብጫና መርዛም ማእድን ነው። በጨለማ ያበራል። የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 15 ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች
51009
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%89%A2%E1%88%8E%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%88%B3%E1%88%8E%E1%8A%95
ባቢሎን በሳሎን
ባቢሎን በሳሎን ከታህሳስ 17፣ 2002 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ተአትር ለዕይታ የበቃ የኮመዲ ዘውግ ያለው የውድነህ ክፍሌ ድርሰት ሲሆን አዘጋጁ ደግሞ ተስፋዬ ገብረሐና ናቸው። በሕዝቡ ጥያቄ መሠረት በድጋሚ ወደ መድረክ መጋቢት 18 ቀን 2011 ዓ.ም ተመልሶም ነበር። ውብሸት እና ትዝታ አብሮ መኖርም ሆነ መለያየት ያልሆነላቸው ባልና ሚስት ናቸው። አንዱ የሌላውን እልህ ለማስወጣት ተግቶ እንቅልፍ ያጣል። በግድግዳ በከፈሉት ሳሌናቸው ውስጥ ተፈላጊነታቸውን እና ተደማጭነታቸውን ለማወጅ የቅናት የእልህ ጦር ይመዛሉ። ለማየሁ ታደሰ ሉሌ አሻጋሬ እመቤት ወልደገብርኤል (ራሄል ተሾመ) ህንፀተ ታደሰ እንድሪስ አህመድ ስናፍቅሽ ተስፋዬ ፍቃዱ ከበደ ዳንኤል ተገኝ የኢትዮጵያ ትያትር ድራማዎች
13415
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%A5%E1%89%A5
ነጥብ
ነጥብ ማለት ይዘት፣ ስፋት ሆነ ርዝመት የሌላት በኅዋ ውስጥ ተንጣላ የምትገኝ የቦታ ጠቋሚ ናት። በዚህ ምክንያት ነጥብ ዜሮ ቅጥ አላት ይባላል። ሥነ ቅጥ
22053
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%8A%9E%E1%89%BD%20%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%88%A8%E1%88%98%E1%88%A9%20%E1%8B%AD%E1%8A%93%E1%8C%88%E1%88%AB%E1%88%8D%20%E1%88%9D%E1%8B%B5%E1%88%A9
ዳኞች ከመረመሩ ይናገራል ምድሩ
ዳኞች ከመረመሩ ይናገራል ምድሩ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዳኞች ከመረመሩ ይናገራል ምድሩ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
16265
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%89%85%E1%88%AD%20%E1%88%B2%E1%8D%88%E1%88%AD%E1%8B%B5
ፍቅር ሲፈርድ
ፍቅር ሲፈርድ ወይም ቀዝቃዛ ወላፈን 2 የኢትዮጵያ ፊልም ነው። ፊልሙ በኢትዮጵያ ሲኒማ ቤቶች ረዥም ጊዜ የቆየ ሲሆን በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል። የኢትዮጵያ ፊልሞች
15935
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%91%E1%88%AE%20%E1%8B%98%E1%8B%B4
ኑሮ ዘዴ
አጠቃላይ የኑሮ ዘዴ መደብ ዝርዝር
19580
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%8A%AB%E1%8A%95%E1%88%B9%20%E1%88%B5%E1%8C%8B%20%E1%8A%A8%E1%8C%A0%E1%89%A3%E1%88%B9
ነገር ካንሹ ስጋ ከጠባሹ
ነገር ካንሹ ስጋ ከጠባሹ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
46608
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%86%E1%88%AE%20%E1%8C%A0%E1%89%A2%20%E1%89%A0%E1%88%8C%E1%88%88%E1%89%A0%E1%89%B5%E1%88%9D%20%E1%8B%98%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%8C%A0%E1%89%A5%20%E1%8C%B8%E1%8C%A5%20%E1%8B%AD%E1%88%8B%E1%88%8D
ጆሮ ጠቢ በሌለበትም ዘንድ ጠብ ጸጥ ይላል
«ጆሮ ጠቢ በሌለበትም ዘንድ ጠብ ጸጥ ይላል» የመጽሐፍ ቅዱስ (የንጉሥ ሠሎሞን) ምሳሌ ነው። (መጽሐፈ ምሳሌ 26:20) «እንጨት ባለቀ ጊዜ እሳት ይጠፋል፤ ጆሮ ጠቢ በሌለበትም ዘንድ ጠብ ጸጥ ይላል።» የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌዎች
21163
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%8D%8D%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8B%98%E1%89%A0%E1%8A%9B%20%E1%8A%A8%E1%8B%8B%E1%88%AD%E1%8A%AB%20%E1%88%B5%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%8D%8B%E1%88%9D
የማያልፍለት ዘበኛ ከዋርካ ስር አይጠፋም
የማያልፍለት ዘበኛ ከዋርካ ስር አይጠፋም የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማያልፍለት ዘበኛ ከዋርካ ስር አይጠፋም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
15955
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B4%E1%89%B5%E1%8A%93%20%E1%89%84%E1%88%B5%20%E1%89%80%E1%88%B5
ሴትና ቄስ ቀስ
ሴትና ቄስ ቀስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለቱንም በጥንቃቄ መደብ : ተረትና ምሳሌ
16432
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%88%E1%8B%A5
ገዥ
ገዥ የዓይነት ክፍያ ወይም በገንዘብ ሊሆን ይችላል፤ የመግዛት አቅም ያለው የግብይት አካል ነው። ይህ አካል ለሚገዛው ሸቀጥ የሚሆን ተመጣጣኝ ክፍያ ሲፈፅም የቁሱ ባለቤት ይሆናል። ማህበራዊ ግብይት
8373
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%88%98%E1%88%AD%20%E1%88%83%E1%8B%AB%E1%88%9D
ኦመር ሃያም
ኦመር ሃያም የፋርስ ጸሐፊ ነበር።
38715
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%8B%20%28%E1%8B%88%E1%88%A8%E1%8B%B3%29
ዳንግላ (ወረዳ)
በአማራ ክልል የሚገኝ ወረዳ ነው። ዳንግላ ወረዳ በአማራ ክልል በአዊ ዞን የሚገኝ ወረዳ ሲሆን የህዝብ ቁጥሩ ከ400,000 በላይ ነው። የወረዳው ህዝብ 95% አገው ሲሆን 4.5% ደግሞ አማራ ነው። ቀሪው 0.5% የሚሆነው ሌሎች የተለያዩ ብሄሮች ሲሆን የወረደው ከተማ ዳንግላ 40% አማራ ሲሆን 50% አገው 10% ደግሞ ሌሎች ብሄሮች ስብጥር ነው። አማራ ክልል የኢትዮጵያ ወረዳዎች
53181
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AC%E1%88%A8%E1%88%8B%20%E1%8D%8D%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%89%B3%E1%8B%8E%E1%89%BD
ኬረላ ፍንዳታዎች
ኬረላ ፍንዳታዎች እግር ኳስ ክለብ ፣ በተለምዶ በመባል የሚታወቀው፣ በህንድ ውስጥ ከፍተኛ የእግር ኳስ ደረጃ በሆነው በህንድ ሱፐር ሊግ ውስጥ የሚወዳደረው በኮቺ ፣ ኬራላ የሚገኝ የህንድ ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ክለብ ነው። ክለቡ የተመሰረተው በግንቦት ወር በ2014 የህንድ ሱፐር ሊግ የመክፈቻ ወቅት ነው። ክለቡ የመክፈቻ ጨዋታውን በኦክቶበር 13 በ2014 በሰሜን ምስራቅ ዩናይትድ 1-0 ተሸንፏል። ፍንዳታዎቹ የህንድ ሱፐር ሊግ ሶስት ጊዜ ሯጮች ናቸው። በ2014 ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ፍጻሜው የገቡ ሲሆን ከጉዳት ጊዜ ጎል በኋላ በ 1-0 ተሸንፈዋል። እ.ኤ.አ. በ 2016 እንደገና በ 4-3 ተሸንፈዋል ፣ በዚህ ጊዜ በፍጻሜው ፍጻሜ። ክለቡ በ2022 ለሶስተኛ ጊዜ ወደ ፍፃሜው የገባ ሲሆን በፍፁም ቅጣት ምት በሀይድራባድ 3-1 ተሸንፏል። ፍንዳታዎች በኮቺ በጃዋሃርላል ኔህሩ ስታዲየም የቤት ጨዋታዎችን ያደርጋሉ። ክለቡ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ በአብዛኛዎቹ የውድድር ዘመናት ኬረላ ፍንዳታዎች በጨዋታው ከ30,000 በላይ ተመልካቾችን በመሳብ በከፍተኛ የሊግ ተሳትፎ ሪከርድ አስመዝግቧል። ፍንዳታዎች በደቡብ ህንድ ደርቢ ከሚወዳደሩት ከደቡብ ህንድ ጎረቤቶች ቤንጋሉሩ እና ጋር ፉክክር ይጋራሉ። ፍንዳታዎች በእስያ ውስጥ በብዛት ከሚደገፉ ክለቦች ውስጥ አንዱ ሲሆን ከአህጉሪቱ የእግር ኳስ ክለቦች መካከል ትልቁን ማህበራዊ ሚዲያ አለው። ክለቡ በእስያ ከሚገኙት እጅግ በጣም ድምፃዊ እና ደጋፊ ክለቦች መካከል አንዱ በመሆን ስም ያተረፈውን ማንጃፓዳ የተባለውን የደጋፊ ቡድን ጨምሮ በደጋፊዎቻቸው ይታወቃል። የክለቡ ግርጌ ዝሆን ከግንዱ ጋር እግር ኳስ የያዘ ሲሆን ይህም ኬረላን ከስፖርቱ ጋር ያለውን ጥልቅ ግንኙነት ያሳያል። የክለቡ ባህላዊ ኪት ቢጫ እና ሰማያዊ ቀለሞችን ያካተተ ሲሆን ቢጫው ከመጀመሪያው ጀምሮ የክለቡ ቀዳሚ ቀለም እና መለያነው።
12503
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%92%E1%8A%AC%E1%88%8D
ኒኬል
ኒኬል() የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 28 ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች
47443
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%88%9D%E1%8B%AC%20%E1%89%B4%E1%88%AC%E1%88%B3
እምዬ ቴሬሳ
እምዬ ቴሬሳ (1902-1989 ዓም) በኦቶማን መንግሥት ከአልባኒያዊ ዘር እንደ «አኘዘ ቦሓጂው ተወልደው ወደ ሕንድ አገር የፈለሱት መበሊት እና ሰባኪ ነበሩ። በ2008 ዓም በሮማን ካቶሊክ ፓፓ እንደ «ቅድሥስት ተሬሳ ዘካልካታ በመሰይም ዕውቅና ሰጣቸው። እናም ለሰው መብት ተቆርቋሪ እና ታጋይ ነበሩ። የአውሮፓ ሰዎች
21266
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9E%E1%89%B0%E1%8B%8D%20%E1%89%A3%E1%88%8D%E1%88%BD%20%E1%8C%88%E1%8B%B3%E1%8B%A9%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%9D%E1%88%BD%20%28%E1%88%80%E1%8B%98%E1%8A%95%E1%88%BD%20%E1%89%85%E1%8C%A5%20%E1%8A%A0%E1%8C%A3%20%E1%8A%A8%E1%89%A4%E1%89%B5%E1%88%BD%20%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8B%88%E1%8C%A3%29
የሞተው ባልሽ ገዳዩ ወንድምሽ (ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ)
የሞተው ባልሽ ገዳዩ ወንድምሽ (ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ) የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሞተው ባልሽ ገዳዩ ወንድምሽ (ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ) የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20250
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%88%B2%E1%89%A0%E1%8B%9B%20%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%8D%8B%E1%88%8D%20%E1%88%9B%E1%88%AD%20%E1%88%B2%E1%89%A0%E1%8B%9B%20%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8D%8B%E1%88%8D
ንግግር ሲበዛ ይጠፋል ማር ሲበዛ ያስተፋል
ንግግር ሲበዛ ይጠፋል ማር ሲበዛ ያስተፋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
44125
https://am.wikipedia.org/wiki/1%20%E1%88%B0%E1%8A%91%E1%88%B5%E1%88%A8%E1%89%B5
1 ሰኑስረት
ኸፐርካሬ 1 ሰኑስረት (ወይም ሰንዎስረት) ግብጽን በመካከለኛ መንግሥት (12ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1972 እስከ 1938 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የአባቱ 1 አመነምሃት ተከታይ ነበር። በ፲ኛውና በ፲፰ኛው ዓመት በኩሽ መንግሥት ላይ እንደ ዘመተ ይታወቃል። ሆኖም ሰኑስረት በአባቱ በ፩ አመነምሃት ፳ኛው ዓመት (1982 ዓክልበ. ግድም) በጋርዮሽ ዘውዱን ስለ ተጫነው፤ መጀመርያው ዓመቱ ከዚያ ይቆጠራል። ስለዚህ በኩሽ ላይ የዘመቱ በ1972ና በ1964 ዓክልበ. ግድም ይሆናል። የግብጽ ደቡብ ጠረፍ ከኩሽ ጋራ ከ፩ኛው ሙላት እስከ ፪ኛው ሙላት አስፋፋው። በተጨማሪ ሎሌዎችን ወደ ሲና ልሳነ ምድር ለማዕድን እንደ ላከ ይታወቃል። የሲኑሄ ታሪክ በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ አባቱ አመነምሃት በዋና ከተማው በኢጭታዊ እየነገሠ፣ የጋርዮሽም ንጉሥ ኸፐርካሬ ሰኑስረት በ«ጤሄኑ» (ሊብያ) እየዘመተ፣ ያንጊዜ በድንገት አመነምሃት ዓረፈ። (ይህ ከሤራ የተነሣ መሆኑ ቢመስልም ግልጽ አይደለም)። ወዲያው ሰኑስረት በአስቸኳይ ወደ ኢጭታዊ ተመለሠ። የሰኑስረት አለቃ ሲኑሄ ግን ወደ ግብጽ እንዳይመለስ ሁከት ፈርቶ እስከ «ረጨኑ» (ስሜን ከነዓን) ድረስ ይሸሻል። በዚያ ሲኑሄ የረጨኑ አለቃ አሙነንሺ ባለሟልና ጦር አለቃ ሆነ። ከብዙ ዓመታት በኋላ ሲኑሄ ሽማግሌ ሆኖ ወደ አገሩ ወደ ሰኑስረት ግቢ ሲመልስ፣ የ«ፈንቁ» (ፊንቄ) አለቃ መኑስ እና የ«ቀደም» አለቃ መኪ የፈርዖን ወዳጆች እንደ ሆኑ ይገልጻል። ይህ ጽሑፍ እንደ ልብ ወለድ ቢቆጠረም፣ ታሪካዊ መሠረት መኖሩ የሚከራከር ነው። ሰኑስረት በግብጽ ብዙ ህንጻዎችና መቅደሶች አንዳሠራ ይታወቃል። አሁን በተለይ የሚታወቀው በካርናክ እንደገና ታድሶ የሚታየው «ነጭ መቅደስ» ነው። ከአማካሪዎቹ መጀመርያው ጠቅላይ ሚኒስትር እንተፊቀርና ከዚያ ሰኑስረት ይታወቃሉ፤ እንዲሁም ባጀሮንዱ ሶበክሆተፕና ባጀሮንዱ መንቱሆተፕ ይታወቃሉ። ማኔጦን (280 ዓክልበ. ግድም ጽፎ) ይህን ንጉሥ በግሪክኛ «ሰሶንኾሲስ» ይለዋል። የ2 ሰኑስረት ስም ግን «ሰሶስትሪስ» ስለሚለው፣ ይህም ስም ከሌላ ምንጮች የገነነ ስለሆነ፣ አንዳንዴ ይህም ፩ ሱኑስረት በግሪክ «ሰሶስትሪስ» ይባላል። በሰኑስረት ዘመነ መንግሥት በ፵፫ኛው ዓመት (1940 ዓክልበ. ግድም) ልጁን 2 አመነምሃትን ከእርሱ ጋር በጋርዮሽ ወደ ዙፋኑ አስነሣው። የቶሪኖ ቀኖና የሚባለው የፈርዖኖች ዝርዝር ፵፭ ዓመታት እንደ ገዛ ስለሚለን፣ ከዚህ ሁለት ዓመት በኋላ በ1938 ዓክልበ. ግድም ሰኑስረት ዓረፈና ፪ አመነምሃት ለብቻው ፈርዖን ሆነ ይመስላል። ዋቢ ምንጭ የመካከለኛ መንግሥት ፈርዖኖች
20770
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%89%A0%E1%88%88%E1%8B%98%E1%89%A5%E1%89%B3%20%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%8B%AD%20%E1%8B%AD%E1%8D%88%E1%8A%90%E1%89%85%E1%88%8B%E1%88%8D
ውሀ በለዘብታ ድንጋይ ይፈነቅላል
ውሀ በለዘብታ ድንጋይ ይፈነቅላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ውሀ በለዘብታ ድንጋይ ይፈነቅላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12620
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%9D%E1%88%AD%E1%8B%9D%E1%88%AD%20%E1%88%82%E1%88%B3%E1%89%A5%20%28%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%89%B2%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8A%AD%E1%88%B5%29
የዝርዝር ሂሳብ (እስታቲስቲክስ)
የዝርዝር ሂሳብ (እስታቲስቲክስ) የቁጥር መረጃዎችን ከነጠላ እና የቡድን ሙከራዎች ጋር በማዛመድ ውቴታማ ወደሆነ ጥቅም የሚለውጥ የሳይንስ ዘርፍ ነው። መረጃዎቹን ሰብስቦ ጥቅም ላይ ማዋል ብቻ ሳይሆን የመረጃዎቹን አሰባሰብ ዘዴ እና የሙከራ መንገዶችንም የሚጠቁም ሳይንስ ነው። ዕድል ጥናት ‎የሞንቲ ሖል ዕድል ጥያቄ
46023
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%8A%95%E1%89%B5%E1%8C%8E%E1%88%98%E1%88%AA%20%E1%8A%AB%E1%8B%8D%E1%8A%95%E1%89%B2%20%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%A5%E1%89%B5%20%E1%89%B5%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%89%A4%E1%89%B6%E1%89%BD
ሞንትጎመሪ ካውንቲ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች
ሞንትጎመሪ ካውንቲ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች (እንግሊዝኛ፦ በአጭሩ ) ሞንትጎመሪ ካውንቲ፣ ሜሪላንድን የሚያገለግል የመንግሥት ትምሀርት ዲስትሪክት ነው። የትምህርት ዲስትሪክቱ በትልቅነት በሜሪላንድ ውስጥ አንደኛ በአሜሪካ ውስጥ ደግሞ ፲፰ኛ ደረጃ ላይ ነው። በዲስትሪክቱ ውስጥ 141,777 ተማሪዎች እና 200 ትምህርት ቤቶች አሉ። የውጭ መያያዣዎች ይፋ ድረ ገጽ በአሜሪካ የትምህርት ቤት ክልሎች
16736
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%86%E1%89%85%20%E1%8B%88%E1%8B%B2%E1%88%85%20%E1%89%85%E1%8B%9D%E1%88%9D%E1%8B%9D%E1%88%9D%20%E1%8B%88%E1%8B%B2%E1%8B%AB
ቆቅ ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ
ቆቅ ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወደዚያ መደብ : ተረትና ምሳሌ
20788
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%88%80%E1%8B%8D%E1%88%9D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%8B%AD%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%89%85%20%E1%8A%A0%E1%88%B3%E1%8B%8D%E1%88%9D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%85
ውሀውም እንዳይደርቅ አሳውም እንዳያልቅ
ውሀውም እንዳይደርቅ አሳውም እንዳያልቅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ውሀውም እንዳይደርቅ አሳውም እንዳያልቅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21141
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8D%88%E1%89%B3%20%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%9B%20%E1%8A%A0%E1%8B%8B%E1%8C%85%20%E1%89%A2%E1%8A%90%E1%8C%8D%E1%88%A9%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%88%9B
የሚፈታ ከተማ አዋጅ ቢነግሩበት አይሰማ
የሚፈታ ከተማ አዋጅ ቢነግሩበት አይሰማ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሚፈታ ከተማ አዋጅ ቢነግሩበት አይሰማ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12994
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%89%85%E1%88%8D%20%E1%8C%8E%E1%88%98%E1%8A%95
ጥቅል ጎመን
ጥቅል ጎመን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራበትም የአትክልት ዝርያ ነው። የኢትዮጵያ አበሳሰል
48994
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%88%8E%E1%88%B2%E1%8B%A8%E1%88%9D
ኮሎሲየም
ኮሎሲየም በሮሜ፣ ጣልያን የሚታይ በ62 ዓም የተመሠረተ ታላቅ አምፊቴያትር (እስታድዩም ወይም አይጠየፌ አዳራሽ) ነው። ይህ ከ550 ዓም ግድም በፊት ለድራማ ወይም ለውድድር ይጠቀም ነበር። ከ550 ዓም በኋላ በመኖኮሳት ይያዝ ነበር፤ በኋላም እንደ አምባ ጠቀመ። የሮሜ መንግሥት ሥነ ህንጻ ሥነ ቅርስ
11477
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B4%E1%89%AA%E1%8B%B5%20%E1%88%8A%E1%89%AA%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8A%95
ዴቪድ ሊቪንግስተን
ዴቪድ ሊቪንግስተን፣ ታዋቂ ሀገር አሳሽ፣ በ19 ማርች 1813 እ.ኤ.አ. ከአባታቸው ኒል ሊቪንግስተን እና ከእናታቸው ወይዘሮ አግነስ በታላቅዋ ብሪታንያ ግዛት ስኮትላንድ ተወለዱ። በህክምና ሚሲዮንነቱ ታዋቂ የነበረወን የለንደን ሚሲዮናዊ ማህበር ተቀላቅለው በዲሴምበር 1840 እ.ኤ.አ. ለኩሩማን በአሁኑዋ ደቡብ አፍሪካ መርከብ ተሳፈሩ። በዳሰሳቸውም በዚምባብዌ እና በዛምቢያ ድንበር ላይ የሚገኘውን ሞሲ ኦዋ ቱንያ ወይንም በተለምዶው ቪክቶሪያ ፏፏቴን የጎበኙ የመጀመሪያው አውሮፓዊ ሆነዋል። በዳሰሳ ላይ ሳሉ ለአመታት ሲያሰቃያቸው የነበረው የወባ አና ተቅማጥ በሽታ በሜይ 1 1873 እ.ኤ.አ. በዛምብያ ሃገር ለህልፍተ ህይወት በቁ። ታሪካዊ ተጓዦች የስኮትላንድ ሰዎች
21358
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%A3%E1%8A%A5%E1%8B%B5%20%E1%8D%8D%E1%89%85%E1%88%AD%20%E1%8B%A8%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%8C%8C%E1%8C%A5%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
የባእድ ፍቅር የውሀ ጌጥ አንድ ነው
የባእድ ፍቅር የውሀ ጌጥ አንድ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። የባእድ ፍቅር የውሀ ጌጥ አንድ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
3593
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%8B%8C%E1%8A%96%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%AC%E1%88%B5
ብዌኖስ አይሬስ
ብዌኖስ አይሬስ የአርጀንቲና ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 13,349,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,768,772 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። መጀመርያው ጊዜ ስፓኒሾች የመሠረቱት በ1528 ዓ.ም. ሲሆን በ1533 ዓ.ም. ስለ ኗሪዎች መቃወም እንደገና ተዉት። ሁለተኛ ጊዜ በ1572 ዓ.ም. መሠረቱት። በ1872 ዓ.ም. የአርጀንቲና መንግሥት መቀመጫ ሆነ። ዋና ከተሞች
18706
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%8A%A0%E1%8B%8D%E1%88%AE%E1%8D%93%E1%8B%8D%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%8B%A8%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%89%86%E1%8C%A3%E1%8C%A0%E1%88%AD
እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር
እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር ወይም እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር (በአጭሩ እ.አ.አ.) የሚለው ሃረግ ከፊቱ ወይም ከኋላው የተጠቀሰው ዓመት በተለምዶው የአውሮፓውያን የሚባለው እና በግሪጎሪ አስራ ሦስተኛ (እንግሊዝኛ: ) የተጀመረውን የግሪጎሪያዊያን አቆጣጠር መሆኑን ይገልጻል። በብዙ አገራት ይህ በሮማይስጥ ስሙ አኖ ዶሚኒ ( ማለት የጌታ ዓመት) ወይም ተብሏል። አሁንም ሌላ ዘመናዊ ቄንጥ (ከእንግሊዝኛ፦ ኮመን ኤራ ወይም «የጋራ ዘመን») ብዙ ጊዜ ይታያል። የዚህ የዓመት አቆጣጠር ከኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር «ዓመተ ምኅረት» በ፯ ወይም ፰ አመቶች ይለያል።
17583
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9D%E1%8C%8D%E1%89%A5
ምግብ
ምግብ ወይም መብል ማናቸውም ሕያው ፍጡር (የሰው ልጅ፣ እንስሳ፣ ተክል ወዘተ.) ለቁመተ ሥጋ፣ ለጤንነት፣ የሚመገብ የሚበላው ነገር ሁሉ ነው። አብዛኛውም ምግብ የሚሆነው ንጥረ ምግብ ያለበት ተክል ወይም እንስሳ (ወይንም ፈንገስ) ነው። የንጥረ ምግቡ አይነቶች ለምሳሌ ካርቦሃይድሬት፣ ስብ፣ ፕሮቲን፣ ቪታሚንና ሚነራል ሲሆኑ እነዚህ በሕይወቱ ሴሎች ውስጥ ይዋሐዳሉ። ሥነ ሕይወት
53354
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%8A%96%20%E1%88%9A%E1%88%BC%E1%88%8D%20%E1%8B%B3%E1%89%A3%E1%8B%B2
አርኖ ሚሼል ዳባዲ
አርኖ ሚሼል ዳባዲ ዳራስ ፈረንሳዊ ሲሆን የኖረው በ19 ነኛው ክፍለ ዘመን ነበር፡፡ የ"በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተራሮች ቆይታዬ" የተሰኘው መጽሐፍ ደራሲ ነው። በተመራማሪነትና በጀብደኝነት ስሜት ተነሳስቶ ገና ጎረምሳ ሳለ ከታላቅ ወንድሙ ከአንቷን ቶምሰን ዳባዲ ዳራስ ጋር ሆኖ እ ኤ አ በ1837 ዓም ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ መጣ። እሱና ወንድሙ ወደ ኢትዮጵያ በተጓዙበት ወቅት ሀገሪቱ እውነተኛ ንጉሠ ነገሥት አጥታ የጉልበተኛ መሳፍንት መጫወቻ ሆና ነበር። በጎንደርና በዙሪያዋ ላይ ትንሹ ራስ ዐሊ የተባሉ የኦሮሞ መስፍን እናታቸውን ወይዘሮ መነንን ለአሻንጉሊት ወይም ለስም ንጉሠ ነገሥት ድረው እቴጌ አሰኝተው እሳቸው የበላይ ሆነው ይፈልጡ ይቆርጡ ነበር፡፡ በጎጃምና በትግራይ ደግሞ ደጃዝማች ጎሹና ውቤ ለይስሙላ ያህል ከራስ ወሊ የበታች ሆነው ያሻቸውን ያደርጉ ነበር። አርኖ ዳባዲ በትግራይ በኩል ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ ከዚያም ወደ ጎጃምና ጎንደር ዘልቆ መንገድ ላይ የገጠመውን ዘርዝሮና በነዚህ መሬቶች ላይ የታዘበውን አብራርቶ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ አኖረልን። ይህ ደራሲ ዓይኑና እእምሮው መራዥና ስል በመሆናቸው በዛን ዘመን ይታዩ የነበሩትን የኢትዮጵያውያንን ቁመና እለባበስ እኗኗርና ባህል ፍንትው እድርጎ - ስሏቸዋል። የጦርነታቸውን ስልትና ዘዴ እየተከታተለ ከትቦታል። ከላይ ከተጠቀሰው ሁሉ በላይ ግን እነዚህ ሥልጣን የጠማቸው መሳፍንት ሃይ የሚላቸው ንጉሠ ነገሥት ባለመኖሩ እርስ በርሳቸው እየተዋጉ ሕዝባቸውን ያወርሱ ነበር፡፡ የሁሉም ምኞትና ዓላማ ወኅኒ አምባ ከተባለው የልዑላን እራሳቸው በባለሙሉ ሥልጣን እንደራሴነት ኢትዮጵያን መግባት ነበር፡፡ አርኖ ዳባዲ ከነዚህ መሳፍንት መካከል ስመጥርና ገናና ከነበሩት ከደጃች ጎሹ ጋር ጥብቅ የሆነ ወዳጅነት መሥርቶ ነበር። አልፎ ተርፎም በተሳተፉባቸው አንዳንድ ጦርነቶች አብሮ ተዋግቷል። በዚያ ወቅት ያየውንና የሰማውን በዝርዝር ዘግቦታል፡፡ የኢትዮጵያ ዘመነ መሳፍንት መንፈስ በይበልጥ ለመረዳት የሚሻ ሰው ሁሉ ይህን መጽሐፍ ሲያነበው ይገባል። በአሥራ ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን ወደ ኢትዮጵያ ከመጡ በርካታ የእውሮፓ ተጓዦችና ሀገር ጎብኝዎች መካክል አርኖ ዳባዲ አንዱ ነው፡፡ አርኖ ዳባዲወደ ሀገራችን የመጣው በታሪካችን ዘመነ መሳፍንት ተብሎ በሚጠራው ዘመን ነው፤ ይህ ፈረንሳዊ በሰሜን በሰሜን ምዕራብና በምዕራብ ኢትዮጵያ በቆየባቸው ዓመታት ውስጥ በዓይኑ ያየውን በዕለት ማስታወሻው እያስፈረ ከቆየ በኋላ በመጨረሻ በመጽሐፍ መልክ ለማሳተም በቅቷል፡፡ መጽሐፉ በአሥራ ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን በሀገራችን የነበረውን ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል፡፡ አርኖ ዳባዲ በተለይም በደጃች ውቤ ኃይለማርያም በራስ ወሊ አሉላ በደጃች ጎሹ ዘውዴ እና በልጃቸው በደጃች ብሩ ጎሹ እንዲሁም በጎንደር ቤተ መንግሥት በዓይኑ ያየውን በሥዕላዊ መንገድ ገልጦ ያስረናል፤፤ ወታደራዊ ዘመቻ የበዛበት የዘመነ መሳፍንት ውስብስብ ፖለቲካ ምን ይመስል እንደነበር በዓይነ ሕሊናችን እንድናየው ያደርገናል፡፡ ደጃች ብሩ ጎሹ ባደረጉት ዘመቻ እንደ አንድ ወታደር ሁ በመዝመት በዓይኑ ያየውን ይተርክልናል፡፡ ይህን መጽሐፍ የታሪክ ባለሙያዎች ብቻ ሳይሆኑ የሀገራቸውን ታሪክ ባሕልና አኗኗር ማወቅ የሚፈልጉ ዜጎች ሁሉ ሊያነቡት ይገባል። በዘመነ መሳፍንት የተፃፈ ግጥም ዳባዲን ያመለክታል። ከአሰፋ ብሪቱ ተገጠመ አገሯ የውሽ ደረቤ (ጐጃም)። (በኢትዮጵያ የዳባዲ የመጀመሪያ ስም ሚካኤል ነበር።) እህል እንኳን የለኝ እንዳላቃምሰው እኔን እኔን ይብላኝ የራስ ሚካኤል ሰው። ተደጓሹን ይሆን ዓረቡ ቢያንሰው ሚካኤል ጐራዴ/ው/ አሽሟጣጭ የለው። እኔስ ብዬ ነበርሁ የውድማ መጣሻ ብር አፈሰሱበት በሚካኤል ጋሻ ። ወደ ኢትዮጵያ ካደረገው ጉዞ በኋላ ወደ ፈረንሳይ ተመልሶ በ1864 አግብቶ 9 ልጆችን ወልዷል። ቤተ መንግስት ገንብቶ ከቤተሰቦቹ ጋር ኖረ። ይሁን እንጂ ቤተ መንግሥቱ ለሪል እስቴት ፕሮጀክት መንገድ ለማድረግ በ1985 ወድሟል። ዋቢ መጻሕፍት
9982
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%B3%E1%8B%8D%E1%88%8E%E1%88%B5%20%E1%8A%9E%E1%8A%9E
ጳውሎስ ኞኞ
ደራሲ ጳውሎስ ኞኞ ኅዳር 11 ቀን 1926 ዓ.ም ቁልቢ አካባቢ ተወለደው ድሬዳዋ ከተማ አደጉ። በጣሊያን ወረራ ምክንያት ትምህርታቸውን ከ4ኛ ክፍል በላይ ለመቀጠል አልቻሉም ነበር። ብልህ አዕምሮና የፈጠራ ችሎታ የነበራቸው ሰው ስለነበሩ፤ በልጅነታችው የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ጣሊያንን ሲገድሉ ወይንም ሲማርኩ ሥዕል በመሣል ያሳዩ ነበር። ጳውሎስ ካላቸው የጽሑፍ ጥማት የተነሳ የ«ድምጽ ጋዜጣ» አዘጋጅ በመሆን የብዕር ድምጻቸውን ያሰሙ ነበር። ጋዜጦች ላይ ከጽሑፍ አቅራቢነት እስከ አዘጋጅነት ለበርካታ ዓመታት ሠርተዋል። በተለይ «አንድ ጥያቄ አለኝ» በሚለው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አምዳቸው ላይ ብዙ ታዋቂነትን አግኝተዋል። አቶ ጳውሎስ ኞኞ ከ1955 ዓ.ም ጀምሮ ለኢትዮጵያ ስነ ጽሑፍ ዕድገት የነበራቸውን ተሰጥኦ በአግባቡ በሥራ ላይ ያዋሉ እውቅ ጋዜጠኛና ደራሲ ነበሩ። እኚህ ታዋቂ ሰው በተወለዱ በ58 ዓመታቸው ሞቱ። አቶ ጳውሎስ የጌታችው ሚስቶች በሚል ርዕስ ያሳተሟትን መጽሐፍ፤ «ከታተመችበት ወር አንሥቶ ላንድ ዓመት የመጽሐፌ መብት የግሌ ነው፡ ከአንድ ዓመት በኋል መብቱ የማንኛውም ኢትዮጵያዊ ይሁን፡ ከወሰንኩት ጊዜ በኋላ አሳትሞ ለመሸጥ የፈለገ ሁሉ ከድርሰቴ ሳይቀንስም ሆነ ሳይጨምር ሊያራባው ይችላል። ስሜን ሳይሰርዝ 'አሳታሚውን እገሌ' ብሎ ማንም ኢትዮጵያዊ ከፈለገ እንዲያራባት የደራሲነት መብቴን ልቅቄአለሁ፡ አሳታሚው የግሉን የመግቢያ ሐተታ በስሙ ቢጽፍ እኔም ሆንኩ ወራሼ አንቃወምም።» ብለዋል የጳውሎስ ኞኞ ድርሰቶች ከጋዜጠኝነታቸው ጎን ለጎን በድርሰትና በታሪክ ጸሐፊነታቸውም ፲፱ መጻሕፍት የታተመላቸው ሲሆን ሁለቱ ካረፉ በኋላ የታተሙ ናቸ። ለሕዝብ የሚሆኑ ዕውቀት ተኮር መጻሕፍት በማቅረብ ይታወቁ የነበሩት አቶ ጳውሎስ ኞኞ ካረፉ ከ፳ ዓመታት በኋላ ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ በሀገር ውስጥ የተጻጻፏቸውንና ወደውጭ አገር የላኳቸውን ደብዳቤዎች የሚያሳዩት ሁለት መጻሕፍት በአስቴር ነጋ አሳታሚ ድርጅት አማካይነት ታትመዋል። አጫጭር ልብ ወለዶች ከሴቶቹ አምባ የአራዳው ታደሰ የጌታቸው ሚስቶች የኔዎቹ ገረዶች ታሪካዊ መጻሕፍት አጤ ቴዎድሮስ አጤ ምኒልክ የኢትዮጵያና የኢጣሊያ ጦርነት አስደናቂ ታሪኮች ስለጸሐፊነት ባህሪያቸው ሲጽፉ፦ «'ይምሰል አይምሰል የጠይብ እጅ ከከሰል' እንደሚባለው እጄ እንደልማድ ሆኖበት መሞጫጨርን ይወዳል፡ ያን ሟጫራዬን ደግሜ ካነበብኩ ቀድጄ መጣል ነው፤ ይሰለቸኛል፡ እጠለዋለሁ፡ ስለዚህ አንድ ጊዜ በማርቀቅ የጻፍኳትን እንድትታተም እፈርድባታለሁ። ምናልባት አባጣ ጎባጣ ሆኖ አላስኬድ የሚል ገደላገደል ቢያጋጥማችሁ በደምዳሜ እመር እያላችሁ አላፉት።» የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች
47655
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%8A%AE%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%8B%98%E1%88%9D%E1%89%A3%E1%89%A3
ኮኮነት ዘምባባ
ኮኮነት ዘምባባ በዘምባባ አስተኔ ውስጥ የሆነ ዛፍ ዝርያ ሲሆን የተወቀ ፍሬው ደግሞ «ኮኮነት» ይባላል። ስሙ «ኮኮነት» በአለም ልሳናት ከፖርቱጊዝኛ «ጭንቅላት» ሲሆን፣ ድሮ በአረብኛው ስም /ጀውዝ ሕንዲ/ («የሕንድ ገውዝ») ይታወቅ ነበር።
17786
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%89%E1%89%A5%E1%8C%A0%E1%89%B5%20%E1%88%9B%E1%8B%95%E1%8A%A8%E1%88%8D
የጉብጠት ማዕከል
በጅዖሜትሪ፣ የጉብጠት ማዕከል ማለት፣ ከአንድ መስመር ላይ አንድ ነጥብ ወስደን፣ የዚህን ነጥብ ጉብጠት ከለካን በኋላ የዚህን ግልባጭ በመውሰድ በዚያ እርቀት ልክ ከታካኪው መስመር 90 ዲግሪ ላይ ያለ ነጥብ ማለት ነው። ሥነ ጉብጠት
16534
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8A%93%20%E1%88%B2%E1%89%B3%E1%8C%A3%20%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%88%E1%88%98%E1%88%8B%E1%88%8D%20%E1%8C%8E%E1%89%A3%E1%8C%A3
ቀና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ
ቀና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ቀና ቢታጣ ይመለመላል ጎባጣ መደብ : ተረትና ምሳሌ
22948
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%8A%95%E1%89%A6%E1%89%B5%20%E1%8D%B3%E1%8D%AF
ግንቦት ፳፯
ግንቦት ፳፯ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፷፯ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፷፪ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፺፱ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፺፰ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - በመከላከያ ሚኒስትር ጄኔራል ሊዩቢቺክ የሚመራ የዩጎዝላቪያ ወታደራዊ ቡድን ከኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ጋር አዲስ አበባ ላይ ያካሄደውን የአራት ቀን ውይይት ጀመረ። ፲፱፻፹፩ ዓ/ም - በቻይና ርዕሰ ከተማ ቤይጂንግ በሚገኘው የቲያናንመን አደባባይ ለብዙ ቀናት ሲካሄድ የሰነበተው ሕዝባዊ የዴሞክራሲ ዓመጽ፣ በዚህ ዕለት በጦር ሠራዊት የታንክ እና መሣሪያ ኃይል ተሰብሮ ሲያከትም በብዙ መቶ የሚቆጠሩ ሰዎችም በወታደሮቹ ተረሽነው ሞተዋል። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
34676
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%89%A5%E1%8A%AB%E1%8B%8D%E1%88%AC%20%E1%89%80%E1%89%B2
ነብካውሬ ቀቲ
ነብካውሬ ቀቲ በመጀመርያው ጨለማ ዘመን (9ኛው ወይም 10ኛው ሥርወ መንግሥት) በግብጽ (ከሄራክሌውፖሊስ) የገዛ ፈርዖን ነበረ። የነብካውሬ ኅልውና ከሁለት ምንጮች ብቻ ይታወቃል። አንዱ ቅርስ ስሙ የተቀረጸበት የሚዛን ክብደት ሲሆን ሌላው ደግሞ «ልዝቡ ገበሬ» በተባለው ሥነ ጽሑፍ ስሙ ሲጠቀስ ነው። ማዕረጉ «የላይኛና ታችኛ ግብጽ ንጉሥ» ሲሆን መቼ እንደ ገዛ ግን በትክክል አይታወቅም። በአንዳንድ መምህር አስተሳሠብ ይህ ነብካውሬ ቀቲ የመሪካሬ ትምህርት ደራሲ ሊሆን ይችላል፣ ማስረጃ ግን የለም። የ1ኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
20546
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8B%B5%E1%88%9C%E1%8A%93%20%E1%8C%A8%E1%88%AD%E1%89%85%20%E1%88%B2%E1%89%A0%E1%8C%A3%E1%8C%A0%E1%88%B5%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%85
እድሜና ጨርቅ ሲበጣጠስ ያልቅ
እድሜና ጨርቅ ሲበጣጠስ ያልቅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። እድሜና ጨርቅ ሲበጣጠስ ያልቅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
16574
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%89%80%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%89%80%E1%8A%95%E1%8B%B1%E1%8A%95
ቀንዳምን በሬ ቀንድ ቀንዱን
ቀንዳምን በሬ ቀንድ ቀንዱን የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
13412
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AC%E1%8B%B5%E1%8B%A8%E1%88%B5
ሬድየስ
ሬድየስ ማለት የክብ ወገብ ግማሽ ማለት ነው።
13236
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8C%85
እጅ
እጅ ባለ ብዙ ጣት የሰውነት አካል ሲሆን የሚገኘውም በዝንጀሮ እና ሰው ዝርያዎች እንዲሁም በሌሎች የጀርባ አጥንት ያላቸው እንስሳት ክንድ መጨረሻ ላይ ነው። እጆች የተለያዩ ድርጊቶችን ለማከናወን የሚጠቅሙ ቀዳሚ አካላቶች ናቸው። ከነዚህም ውስጥ ለማንሳት፣ ለመግፋት፣ ለመሳብ፣ ወዘተ.። እንደ ዓይን፤ እግር እና ሌሎች አካላቶች እጅም በአአምሮ የሚታዘዝ አካል ነው። ተጨማሪ ይዩ ሥነ አካል
19462
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%8D%95%E1%8B%AE%E1%88%AD%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%9D
ኮፕዮር ወንዝ
ኮፐር ወንዝ በአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ 1,010 ኪ.ሜ. ያህል የሚረዝም ሲሆን ዓለማችን ከሚገኙ ወንዞች 172ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ ሩሲያ ውስጥ 61,100 ኪ.ሜ. ካሬ ያህል ስፋት ያካልላል። ይህንን ያህል ርዝመት እና ስፋት በሀገሪቱ ላይ ካካለለ በኋላ የወንዙ መዳረሻ ዶን ወንዝ ነው።
31959
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%90%E1%88%9B%E1%89%B5
ሐማት
ሐማት (አረብኛ፦ ሐማ) የሶርያ ጥንታዊ ከተማ ነው። የሶርያ ከተሞች
17906
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%AB%E1%89%B2%E1%89%B5%20%E1%8D%B2%E1%8D%AB
የካቲት ፲፫
የካቲት ፲፫፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፷፫ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፵፰ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፪ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፭፻፴፭ ዓ/ም - በዕለተ ረቡዕ አህመድ ግራኝ ወገራ ላይ የንጉሥ ገላውዴዎስን ሠራዊት ገጥሞ በቡርቱጋል ነፍጥ ተመትቶ አህመድ ግራኝ ሲሞት የተረፈው ሠራዊቱ ተሸንፎ ኮበለለ። ፲፱፻፴ ዓ/ም - በአጋምሳ ላይ ኢትዮጵያውያን አርበኞች ከፋሺስት ኢጣሊያ ጋር ውጊያ ገጠሙ። ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ በፈነዳው አብዮት፣ የወጥቶ-እብስ ሠራተኞት የሦስት ቀን አድማቸውን ጀመሩ። በአዲስ አበባ በየቀበሌው እና በየመንገዱ የሚካሄደው ሽብር ቀጥሎ ዋለ። ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ከቻይና ሕዝባዊ መንግሥት ልዑካን ጋር አዲስ አበባ ላይ የዕርዳታ ስምምነት ተፈራረመ። ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የአፍሪቃ፤ የካሪቢያን እና የሰላማዊ ውቅያኖስ አገሮች የንግድ ሚኒስቴሮች ከአውሮፓ የ ኤኮኖሚክ ኅብረት ጋር የንግድ ግንኙነትን ለማጠንከር አዲስ አበባ ላይ ስብሰባቸውን ጀመሩ። ዕለተ ሞት ፲፯፻፰ ዓ/ም - ንጉሥ ዓፄ ዮስጦስ አርፈው እራሳቸው ባሠሩት በጎንደርልደታ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተቀበሩ። በህመም ምክንያት ሞቱ ቢባልም፣ በነፍሰ ገዳይ እጅ ታንቀው እንደሞቱ በሰፊው ይታመናል። ዋቢ ምንጮች መርስዔ ኀዘን ወልድ ቂርቆስ፤ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት “የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ” (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)፣
31928
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%92%E1%8D%91%E1%88%AD
ኒፑር
ኒፑር የሱመር ጥንታዊ ከተማ ነበር። በሱመራውያን ዘንድ የተቀደሰ ከተማ ሆኖ ይቆጠር ነበር። አረመኔ ቤተ መቅደስና ቄሳውንት ሲኖሩት ኒፑር የተገዛለት የሌላ ከተማ ንጉሥ የሱመር ላዕላይነት ማዕረግ ያገኝ ነበር። የቱማል ጽሑፍ ቅርስ እንደሚለን ይህን መቅደስ መጀመርያው የሠራው የኪሽ ንጉሥ ኤንመባራገሲ ነበረ። ከርሱ ቀጥሎ የኤንመባራገሲ ልጅ አጋ፣ የኡሩክ ንጉሥ ጊልጋመሽና ልጁ ኡር-ኑንጋል፣ የዑርም ንጉሥ መስ-አኔ-ፓዳና ልጁ መስኪአጝ-ኑና ሁላቸው በፈንታቸው የመቅደሱን ሥርዓት ያከብሩ ነበር። ከዚህ በኋላ ብዙ ሌሎች የሱመር ነገሥታት በኒፑር ተመረጡ። የሱመር ከተሞች
15583
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%88%99%20%E1%8B%88%E1%88%AC%20%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%88%89%20%E1%8C%8E%E1%8D%88%E1%88%AC
ሳይሰሙ ወሬ ሳይገሉ ጎፈሬ
ሳይሰሙ ወሬ ሳይገሉ ጎፈሬ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልሰሙትን ሰማን ያልሆኑትን ሆንን ለሚሉ ሰወች መግለጫ መደብ : ተረትና ምሳሌ
20916
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%8A%93%E1%89%A5%20%E1%88%B2%E1%8B%AB%E1%89%A3%E1%88%AB%20%E1%8B%8B%E1%88%BB%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%88%BB
ዝናብ ሲያባራ ዋሻ ምን ያሻ
ዝናብ ሲያባራ ዋሻ ምን ያሻ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዝናብ ሲያባራ ዋሻ ምን ያሻ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22420
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%88%B3%E1%8B%95%E1%8A%93
ሆሳዕና
ሆሣዕና (ከተማ) ሆሣዕና በዓል የዘምባባ ስም ሆሣዕና (ቃል) - በመጽሐፍ ቅዱስ
16600
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%81%E1%88%9D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%8A%A0%E1%88%8B%E1%88%9B%20%E1%89%81%E1%88%A8%E1%8C%A5%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%8C%AB%E1%88%9B
ቁም እንደአላማ ቁረጥ እንደጫማ
ቁም እንደአላማ ቁረጥ እንደጫማ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21906
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AD%E1%88%99%E1%89%B5%20%E1%8B%A8%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%88%20%E1%8B%AD%E1%8A%AB%E1%88%B5%20%E1%8B%A8%E1%89%A0%E1%8B%B0%E1%88%88
ይሙት የገደለ ይካስ የበደለ
ይሙት የገደለ ይካስ የበደለ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ይሙት የገደለ ይካስ የበደለ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
37976
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%96%E1%88%AD%E1%89%B1%E1%8C%8A%E1%8B%9D%E1%8A%9B
ፖርቱጊዝኛ
ፖርቱጊዝኛ ( /ፖርቱጌስ/) ከሮማይስጥ የደረሰ ከሮማንስ ቋንቋዎች ቤተሠብ አንድ ነው። ከ240 ሚሎዮን ተናጋሪዎች በላይ አሉት። ሮማንስ ቋንቋዎች
12058
https://am.wikipedia.org/wiki/1%E1%8A%9B%E1%8B%8D%20%E1%88%9D%E1%8B%95%E1%89%B0%20%E1%8B%93%E1%88%98%E1%89%B5
1ኛው ምዕተ ዓመት
1ኛው ምዕጤ ዓመት ከ1 እስከ 100 ዓም ድረስ የነበረው ክፍለ ዘመን ነበረ። ክፍለ ዘመናት
22863
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%95%E1%88%B9
የንሹ
የንሹ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ወገን ነው። የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ የእንስሳው ጥቅም የኢትዮጵያ አጥቢ እንስሳት የቶራ አስተኔ
45165
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%8A%95%E1%8A%9B
ዳንኛ
ዳንኛ ( /ዳንስክ/) በተለይ በዴንማርክ የሚነገር ቋንቋ ነው። ጀርመናዊ ቋንቋዎች
15448
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%89%BC%20%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%88%BD%20%E1%88%99%E1%88%BD%E1%88%AB%20%E1%88%98%E1%89%B8%20%E1%89%86%E1%88%A8%E1%8C%A0%E1%88%9D%E1%88%BD%20%E1%88%BD%E1%8A%95%E1%89%A5%E1%88%AB
መቼ መጣሽ ሙሽራ መቸ ቆረጠምሽ ሽንብራ
አጥብቆ ያሰረ ዘቅዝቆ ይሸለማል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ መደብ : ተረትና ምሳሌ
46792
https://am.wikipedia.org/wiki/K
K
በላቲን አልፋቤት አሥራ አንደኛው ፊደል ነው። የ«» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ካፍ» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የዕጅ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር፤ ግን የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች ሥርዓት ለድምጹ /ደ/ ጠቅሞት ነበር። የካፍ ቅርጽ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ካፓ" () ደረሰ። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ከ» («ካፍ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ካፍ» ስለ መጣ፣ የላቲን '' ዘመድ ሊባል ይችላል። የላቲን አልፋቤት
12109
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%88%A8%E1%88%9B%E1%88%BD
ኮረማሽ
ኰረማሽ በአማራ ክልል ውስጥ፤ በሰሜን ሸዋ በ ላይ የምትገኝ ወረዳ ናት። ከአዲስ አበባ በምሥራቅ በኩል ሰማንያ አምሥት ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ሥፍራ ስትሆን፣ በ ‘ስምጥ ሸለቆ’ () ምሥራቃዊ ፍንጭ አናት ላይ ያላት ገዥ ይዞታ ከአፋር (የቀድሞው አዳል) እና ከሶማሌ በኩል በታሪክ ዘገባ ይመነጩ የነበረቱን እስላማዊ አጥቂዎች ለመከላከል የተመቸች ቦታ በመሆኗ የተመሠረተች ጥንታዊ ምሽግ ናት። ከፊት ለፊትዋ የመገዘዝ ተራራ፤ እንኮይ፤ ሰንበሌጥ፤ ቡልጋ እና ወደ ምሥራቅ የደረቂት እና አማሪት ወንዞች ከከሰም ወንዝ ጋር ሲቀላቀሉ እንዲሁም የመስኖ ዘንባባ ተራራ እና የመስኖ ማርያም ቤተ ክርስቲያን፤ ሜዳማው የሾላ ገበያ ወደደቡብ ምሥራቅ ደግሞ ከማዶ የክርስቶስ ሰምራ ትውልድ አገር እና ምንጃር ቁልጭ ብለው ይታያሉ። የአካባቢው ቃለ ታሪክ ሥፍራዋ በዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ አያት ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ እንደተመሠረተች ሲያረጋግጥ፤ የልጅ ልጃቸው ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ደግሞ የሸዋ ንጉሥ በነበሩ ጊዜ እስካሁን ድረስ ያለውን ታላቅ የመሣሪያ ምሽግ እና በግቢው ውስጥ ያሉትን አሥራ አንድ ቤቶች እንዳሠሩ ብዙ የጽሑፍና የቃል ታሪኮች እንዲሁም ሕንጻዎቹ እራሳቸው ምስክር ናቸው። ከነኚህ አሥራ አንድ ሕንጻዎች ሁለቱ በ ፲፱፻፸፯ ዓ/ም በሉተራን ኃይማኖታዊ ተልዕኮ ልገሣ ታድሰው የ ጥራ ጥሬ እና የ እህል ምርት ማከማቻ ጎተራ ሆነዋል። ሌሎቹ ቤቶች የወረዳው ፍርድ ቤት፤ የቤተ ክህነት ጽ/ቤት ፤ የወረዳው የፖሊስ ጽ/ቤት እና የመሳሰሰሉ መንግሥታዊ ቢሮዎችን ይዘዋል። በጥቅምት ወር ፲፱፻፱ ዓ/ም አዲስ በተመሠረተው የንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ እና የራስ ተፈሪ መኮንን መንግሥት ላይ ጦርነት አውጀው ከወሎ የዘመቱትን የልጅ እያሱ አባት ንጉሥ ሚካኤልን ሊከላከል የተሰለፈው የፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ሠራዊት ጥቃቱን ያደራጀው እዚሁ ኮረማሽ ላይ ሲሆን፡ ኋላም ዓርብ ጥቅምት ፲፯ ቀን ራስ ተፈሪና ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ሰገሌ ሜዳ ላይ ንጉሥ ሚካኤልን ድል ያደረጉት ከዚሁ ደጀን ቦታ ነው። በዚች ወረዳ ውስጥ ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ያስገነቡት የቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ይገኛል። በ፳፻፩ ዓ/ም ከ ዓለም ባንክ በተገኘ ብድር የኤሌክትሪክ መሥመር ተዘርግቶ ለዚች መንደርና ለአካባቢው የቡልጋ ሕዝብ የልማት መስፋፊያ ጮራ ተገልጾለታል። በዘመናዊ መልክ የተገነባው የየለጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በተመረቀበት ዋዜማ፣ ጥቅምት ፳፩ ቀን ፳፻ ዓ.ም ከሐሙስ ገበያ እስከ ኮረማሽ ድረስ ባለው የአሥራ ሦስት ኪሎ ሜትር የጥርጊያ መንገድ ላይ በሳምንት ሁለት ጊዜ፤ ማለትም ሐሙስ እና ቅዳሜ ለገበያ የሚያመች የሕዝብ መመላለሻ የአውቶቡስ መሥመር አገልግሎቱን ጀምሮ፣ በተለይም ቆለኞቹ ምርታቸውን ወደ ገበያ በማቅረብ ላይ የነበረባቸውን የእግር ጉዞ እንግልት ቀንሶላቸዋል። ወደፊትም ገብያቸውን ሐሙስ ገበያ ድረስ ከመሄድ እዚችው ኰረማሽ ላይ ለመመሥረት ተስፋ ሰጥቷቸዋል። ለ የለጥ ቅዱስ ጊዮርጊስም ምረቃ ሥነ ስርዐት የተጓዙ እንግዶች በዚሁ የአውቶቡስ አገልግሎት ከሐሙስ ገበያ እስከ ኮረማሽ ድረስ ቢያንስ የሦስት ሰዐት የእግር ጉዞ ቀርቶላቸዋል። ዋቢ ምንጮች የኢትዮጵያ ወረዳዎች
53249
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8B%B2%E1%88%B0%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8B%9D%E1%8A%AE%E1%8A%93
ኤዲሰን አዝኮና
ኤዲሰን አሌክሳንደር አዝኮና ቬሌዝ (; እ.ኤ.አ. ህዳር 21 ቀን 2003 ተወለደ) የዶሚኒካን ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለሜጀር ሊግ እግር ኳስ ክለብ ኢንተር ማያሚ እና ለዶሚኒካን ሪፐብሊክ ብሄራዊ ቡድን አማካኝ ሆኖ ይጫወታል።
13792
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%90%E1%88%9D%E1%88%8C%20%E1%8D%B3%E1%8D%AC
ሐምሌ ፳፬
ሐምሌ ፳፬ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፳፬ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፵፪ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፵፩ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፮፻፲፩ ዓ/ም የመጀመሪያዎቹ አፍሪቃውያን ”ተገዳጅ ሎሌዎች” ወይም ባሪያዎች በዩናይትድ ስቴትስ ጄምስ ታውን፣ ቨርጂኒያ የሚባል ሥፍራ ላይ ከመርከብ ወረዱ። ፲፯፻፷፮ ዓ/ም ጦቢዛ () የተባለው “ቶስመክ” () ጆሴፍ ፕሪስትሊ በሚባል እንግሊዛዊ ተገኘ። ፲፯፻፺፫ ዓ/ም የታላቋ ብሪታንያን እና የአየርላንድን ንጉዛቶች በማዋሃድ የአሁኗን የታላቋ ብሪታንያና የሰሜን አየርላንድ ንጉዛት ያስፈጠረው ሕግ ጸደቀ። ፲፰፻፳፮ ዓ/ም በጠቅላላው የብሪታንያ ንጉዛቶች “ተገሎሌ" ወይም ባርነትን የሚደመስሰው ሕግ ተደንግጎ ጸደቀ። ሆኖም ሠራተኛ ያልሆኑ ተገሎሌዎች ሕጉ በጸደቀ በአራት ዓመቱ በዚሁ ዕለት በ፲፰፻፴ ዓ/ም ነጻነታቸውን ሲያገኙ ሠራተኛ ተገሎሌዎች ደግሞ ስድስት ዓመት ቆይተው በዚሁ ዕለት በ፲፰፻፴፪ ዓ/ም ነጻ ወጡ። ፲፱፻፶፪ ዓ/ም ዳሆሚ ትባል የነበረችው የአሁኗ ቤኒን ነጻነቷን ከፈረንሳይ ተቀዳጀች። ፲፱፻፶፭ ዓ/ም በኮንጎ ሽብር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታ አስከባሪ ጦር ኃይሎች ጠላይ አዛዥ ሆነው ያገለገሉት ሌተና ጄኔራል ከበደ ገብሬ የሥልጣን ጊዜያቸውን በዚህ ዕለት አጠናቀቁ። ፲፱፻፶፮ ዓ/ም የቀድሞዋ የቤልጅግ ኮንጎ ስሟ ተለውጦ የኮንጎ ሪፑብሊክ ተባለች። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
21135
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8C%A0%E1%8C%89%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8A%95%E1%8C%A0%E1%88%88%E1%8C%A0%E1%88%89%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%89%85%E1%8C%A0%E1%88%8D
የሚጠጉበት ገደል የሚንጠለጠሉበት ቅጠል
የሚጠጉበት ገደል የሚንጠለጠሉበት ቅጠል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሚጠጉበት ገደል የሚንጠለጠሉበት ቅጠል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
10500
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%99%E1%88%89%E1%8B%93%E1%88%88%E1%88%9D%20%E1%8A%A5%E1%8C%85%E1%8C%89
ሙሉዓለም እጅጉ
ሙሉዓለም እጅጉ የምድር ጦርና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች የነበረ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች
16913
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%8B%A8%E1%88%8D%20%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%8B%B5%E1%88%A8%E1%88%B7%20%E1%89%85%E1%8C%A0%E1%88%8D%20%E1%88%98%E1%89%A0%E1%8C%A0%E1%88%B7
ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ
ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የባህርዩን ቶሎ የሚፈጽምን ሰው መግለጫ መደብ :ተረትና ምሳሌ
22244
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%85%E1%89%A5%20%E1%8A%A8%E1%88%8B%E1%8B%AD%20%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%88%B2%E1%8C%A0%E1%8C%A3%20%E1%8A%A8%E1%89%B3%E1%89%BD%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%89%BD%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%88%85%E1%8B%AB%20%E1%8A%A0%E1%89%B3%E1%8B%B0%E1%8D%8D%E1%88%AD%E1%88%BD%E1%89%A5%E1%8A%9D%20%E1%8A%A0%E1%88%88
ጅብ ከላይ ውሀ ሲጠጣ ከታች ያለችውን አህያ አታደፍርሽብኝ አለ
ጅብ ከላይ ውሀ ሲጠጣ ከታች ያለችውን አህያ አታደፍርሽብኝ አለ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጅብ ከላይ ውሀ ሲጠጣ ከታች ያለችውን አህያ አታደፍርሽብኝ አለ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
49511
https://am.wikipedia.org/wiki/2%20%E1%8A%90%E1%89%A2%E1%88%AA%E1%88%AB%E1%8B%8D
2 ነቢሪራው
2 ነቢሪራው ምናልባት በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (16ኛው ሥርወ መንግሥት) በ1614 ዓክልበ. ያሕል የገዛ ፈርዖን ነበረ። ታሪካዊ ሕሊናው ምንም አልተረጋገጠም። ስሙ የሚገኝ በቶሪኖ ቀኖና ዝርዝር ብቻ ነው። ከ1 ነቢሪራው ወይም «ነቢራውሬ» ቀጥሎ ሁለተኛው «ነቢራውሬ» ወይም «ነቢታውሬ» አለው። ስለዚህ ለአጭር ጊዜ ከነገሡት ፈርዖኖች መካከል እንደ ሆነ ይገመታል። በተጨማሪ ከዚያ 1500 ዓመት በኋላ በ150 ዓክልበ. ያህል የተሠራ አንድ ጣኦት ምስል ይታወቃል፤ በመሠረቱ በየጎኑ «ያለፉት ፈርዖን ሰዋጀንሬ»፣ «ያለፉት ፈርዖን ነፈርካሬ»፣ «አህሞስ»ና «ቢንፑ» ይጠቀሳል። በአንድ መላ ምት፣ ከጥንታዊ ምስል ተቀድቶ ፈርዖን ነቢሪራው ሰዋጀንሬ፣ ልጁም 2 ነቢሪራው ነፈርካሬ፣ እና በዘመኑ የኖሩት ልዑላን መስፍኖች አህሞስና ቢንፑ ይጠቀሳሉ። በዚህ አስተሳሰብ «ነፈርካሬ» ሲል የዚህ 2 ነቢሪራው ሌላ ስም ሊሆን ይችላል። ሆኖም የ2 ነቢሪራው ስም በቶሪኖ ቀኖና ብቻ ስለሚገኝ ሌላ ስሙ አይታወቅለትም። የሁለተኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
12376
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%88%8B%E1%88%9B
ፓርላማ
ፓርላማ ወይም የተወካዮች ምክር ቤት የሚባለው የህግ አውጭ ምክር ቤት ነው። ቃሉ የመጣው ከፈረንሳይኛ ቋንቋ ሲሆን ትርጉሙም መነጋገር ማለት ነው። በአብዛኛው የምዕራባዊያን ሚኒስትራዊ አስተዳደር በሚከተሉ ሀገሮች ይተገበራል። በኢትዮጵያም ህዝቦች በየአምስት አመቱ የሚመርጧቸው ተወካዮቻቸው የሚገኙበት ምክር ቤት ነው። ደግሞ ይዩ ምክር ቤታዊ አገባብ የፖለቲካ ጥናት